ይቺ ዴሞክራሲ ሳይሸራረፍ የተረጋገጠባት፣ ሰብአዊ መብት በስሕተት እንኳን የማይጣስባት፣ የኢኮኖሚው ፍሬ ለሁሉም ዜጎችና ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች…በፍትሐዊ መንገድ የሚከፋፈልባት፣ ሙስና በወሬ ደረጃ ብቻ የሚገኝባት፣ ሐሳብን የመግለጽ፣ የመደራጀት መብቶች ተርፈው ለጎረቤቶች (ለምሳሌ ሶማልያ) የሚፈስባት፣ ሚሊየነር ገበሬዎች ፈልተው የሚያድሩባት፣ የዋጋ ግሽበት በሕዝቡ የተደላደለ ኑሮ ላይ ብዙ ለውጥ የማያስከትልባት፣ መሬት ከገበሬዎቿ ተርፎ ለሕንድና ለሳውዲ የምትሸጠው…የይቅርታ መንግሥት ለዘላለም የነገሠባት የምህረት ምድር፣ “የአብዮታዊ ዴሞክራቶቹ” ገነት “ኢቲቪዮጵያ” ትሰኛለች።
By Derse G kassa
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment